“ሱዳን ሳምናት ክደት ፈፅማለች” ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሱዳንን ሳምናት የፈፀመችብኝ ክህደት ግን የእምነቴ ተቃራኒ ነው አለች። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     ጥር 12 ቀን 2013 ዓ.ም……

“ሱዳን ሳምናት ክደት ፈፅማለች” ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሱዳንን ሳምናት የፈፀመችብኝ ክህደት ግን የእምነቴ ተቃራኒ ነው አለች። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 12 ቀን 2013 ዓ.ም……

“ሱዳን ሳምናት ክደት ፈፅማለች” ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሱዳንን ሳምናት የፈፀመችብኝ ክህደት ግን የእምነቴ ተቃራኒ ነው አለች። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 12 ቀን 2013 ዓ.ም… አዲስ አበባ ሸዋ በትግራይ ሕግ የማስከበር ዘመቻ የኢትዮጵያ መንግሥት ለሱዳን አቻው ያቀረበው ጥሪ አጥፊዎች የአገሪቱን ድንበር እንዳይጠቀሙበት የተጠናከረ ጥበቃ እንዲያደርግ እንጂ የኢትዮጵያን ሉኣላዊ ግዛት ጥሶ እንዲገባና መሬት እንዲይዝ አይደለም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ መንግሥት አሁንም እየጠየቀ ያለው የሱዳን ጦር ቀድሞ ወደነበረበት እንዲመለስና የድንበር ጉዳይ በድርድር እንዲፈታ ነውም ብሏል። ሆኖም የየትኛውንም አገርና ሦስተኛ ወገን የላደራድርና ላስታርቃችሁ ጥያቄ ኢትዮጵያ አትቀበልም ነው ያለው። በተያያዘ ዜና በትግራይ ሕግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ኢትዮጵያ የየትኛውንም አገር ወታደር አላሳተፈችም፤ መንግሥት የሌላ አገር ጦርን ሊጋብዝበት የሚችለው ምክንያትም አልነበረውም ሲሉም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው አንስተዋል። በዘመቻው አንድ ጊዜ ኤርትራ ሌላ ጊዜ ሶማሊያ ተሳትፋለች የሚሉ የሀሰት ፕሮፖጋንዳዎች የሚነዙት ቀጣናዊ መልክ የያዘን ግጭት ለመፍጠር እንደሆነም አክለዋል። ይህ ሃይል ወደ ኤርትራ ሮኬት ሲተኩስም ነበር ብለዋል። ከኅዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ አብዛኛው የሱዳን ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል ያሉት ቃል አቀባዩ ግድቡ መገንባቱንና ውሃ መያዙን ይቀጥላል ብለዋል። ምንጭ_አሐዱ ቴሌቪዥን

Source: Link to the Post

Leave a Reply