“ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ ለቃ መውጣት አለባት” ሲል የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ አሳሰበ።  አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ  ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም…

“ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ ለቃ መውጣት አለባት” ሲል የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ አሳሰበ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም…

“ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ ለቃ መውጣት አለባት” ሲል የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ አሳሰበ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ታህሳስ 23 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ ዓለሙ ያይኔ እና የኮሚቴው ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር ኤርሚያስ ዓለሙ ኮሚቴያቸው ከታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ የሱዳን መንግስት ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ከ20 እስከ 40 ኪ.ሜ. በኃይል ጥሶ መግባት በእጅጉ ያሳሰበው መሆኑን ገልፀዋል። የሱዳን ሠራዊት ከኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ እንዲወጣም ጥሪ አቅርበዋል ሲል አማራ ቱዩብ ዘግቧል። ሱዳን በትናንትናው እለት ምሽት በመተማ ቱመት መንዶካ በኩል ተኩስ በመክፈት የጀበል ስኳር ተራራን መያዟ ተገልጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply