ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

https://gdb.voanews.com/D83E2E9A-75DD-44B3-9BCC-09D2BC5381FD_w800_h450.jpg

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድምበር በከፊል መዝጋቷን ሱና የተሰኘ የሱዳን ዜና ወኪል ዘግቧል። ድምበር መዝጋቱን ሐሙስ ዕለት ያሳወቁት የሃገሪቱ ዋና ጸሐፊ እና ከሳላ የተሰኘው የሱዳን ክፍለ ግዛት አስተዳዳሪ የሆኑት ፋታል ራህማን አል-አሚን ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply