ሱዳን ወረራዋን በአስቸኳይ ካላቆመች ኢትዮጵያ አፀፋ ለመውሰድ ትገደዳለች-አምባሳደር  ዲና ሙፍቲ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 20፣ 2013ዓ ም)  አምባሳደር ዲና ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ሱዳን…

ሱዳን ወረራዋን በአስቸኳይ ካላቆመች ኢትዮጵያ አፀፋ ለመውሰድ ትገደዳለች-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 20፣ 2013ዓ ም) አምባሳደር ዲና ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ሱዳን…

ሱዳን ወረራዋን በአስቸኳይ ካላቆመች ኢትዮጵያ አፀፋ ለመውሰድ ትገደዳለች-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 20፣ 2013ዓ ም) አምባሳደር ዲና ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ሱዳን በአስቸኳይ መስፋፋቷን ካላቆመች ኢትዮጵያ በአስቸኳይ የአፀፋ እርምጃ ትወስዳለች፡፡ ኢትዮጵያ በውስጥ ችግሯ በገባችበት ወቅት የሱዳን የመስፋፋት ሙከራንም አሳፋሪ ብለውታል፡፡… ሱዳን መስፋፋቷን እንዳላቆመች አሻራ ሰምቷል፡፡ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ በዲፕሎማሲ ካልሆነ የአፀፋ ምላሽ እንደምትሰጥ አምባሳደር ዲና አሳውቀዋል፡፡ ሱዳንንም በአስቸኳይ በድርጊቷ እንድትቆጠብ አስጠንቅቀዋል፡፡ አሻራ የተጠናከረ መረጃ ይዞ ይመለሳል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply