ሱዳን ዳርፉር ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት 83 ሰዎች ተገደሉ – BBC News አማርኛ

ሱዳን ዳርፉር ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት 83 ሰዎች ተገደሉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/17057/production/_116559249__116553526_gettyimages-1230371067.jpg

በዓለም ላይ ከፍተኛ መፈናቀልን አስከትሏል ከሚባሉ ግጭቶች አንዱ የዳርፉር ጦርነት ነው። የአረብ ዘርያ ባላቸውና አረብ ባልሆኑ ጎሳዎች መካከል በሚቀሰቀስ የጥቅም ግጭት በርካቶች ጭዳ ሆነዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply