‹‹ሲንቄ/ሲቆ›› በማኅበረሰቡ ያላትን ሚና የተመለከተ መፅሐፍ ለንባብ በቃ

በጉጂ፣ ቦረና፣ ባሌ እና ምዕራብ አርሲ መቼቱን አድርጎ ‹‹ሲንቄ/ሲቆ ባህላዊ ስርዓት ምንነትና በኦሮሞ ማኅበረሰብ ዘንድ ያላት ሚና›› በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጥናታዊ መፅሐፍ ዛሬ ረቡዕ ኅዳር 30/2013 በካፒታል ሆቴል ተመርቋል። በምርቃት መርሃ ግብሩ የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሒሩት ካሳው (ዶ/ር) በንግግራቸው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply