ሳምንቱ በታሪክ! የማስታወቂያ ሥራ ፈር ቀዳጁ ውብሸት ወርቃለማሁ

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአንበሳ ማስታወቂያ ባለቤት እና የዘርፉ ግንባር ቀደም ሰው ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በሀገራዊ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባልነት፣ በቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ኀላፊነት እንዲኹም በቀይ መስቀል እና ደም ባንክ አምባሳደርነት አገልግለዋል። የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ፈርቀዳጅ ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ ለእንግድነት ከተጠሩ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት የተዋበ ነጭ ልብስ ያዘወትራሉ፤ ከዚያም አጠር ካለው ቁመናቸው ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply