ሳምንቱ በታሪክ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ያሬድ ትምህርት ቤት በነበረበት ጊዜ ቀለም አልዘልቅህ አለው፤ ከመምህሩ ጠፍቶ ሲጓዝ ከአንዲት ዛፍ ስር አረፈ፡፡ አንዲት ትል ፍሬ ለመብላት ስድስት ጊዜ ወዳቃ በሰባትኛው ሲሳካላት ተመለከተ፡፡ የትሏን ተስፋ አለመቁረጥ የተመለከተው ብላቴና ወደ መምህሩ ተመልሶ ይቃርታ ጠይቆ ትምህርቱን እንደቀጠለ በተለያዩ ድርሳናት ተከትቦ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ አስተዋጽኦ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply