“ሳዉዲ አራምኮ” የተሰኘው ግዙፉ የነዳጅ አምራች ኩባንያ የሾለከበትን መረጃ ለማሰረዝ 50 ሚሊዮን ዶላር ክፍያ ተጠየቀ

የሳዉዲ አረቢያዉ ግዙፉ የነዳጅ አምራች ኩባንያ ሳዉዲ አራምኮ (Saudi Aramco) የሾለከበትን ሚስጥራዊ መረጃ ለማስጠፋት 50 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ክፍያ በዲጂታል ገንዘብ እንዲፈጽም መጠየቁን አስታወቀ። በኩባንያዉ የሶስተኛ ወገን ኮንትራክተር ላይ በደረሰ የሚስጥራዊ መረጃ ማፈትለክ አደጋ ጋር በተያያዘ ችግሩ መከሰቱ ተጠቁሟል። “ሳዉዲ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply