ሳውዲ አረቢያ 60 ሺህ የሚጠጉ የሐጅ ተጓዦችን ብቻ ተቀብላ እያስተናገደች ትገኛለች

በየአመቱ ከመላው አለም በርካታ ቁጥር ያለው የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐጅ ጉዞ የሚያደርጉባት ሳውዲአረቢያ በዘንድሮ ዓመት 60 ሺህ የሚጠጉ የሐጅ ተጓዦችን ብቻ ተቀብላ እያስተናገደች ትገኛለች፡፡ ከመላው አለም ወደ እዚህ ስፍራ እስከ 2.5 ሚሊዮን የሚሆኑ የሐጅ ጉዞ ያደርጉ የነበረ ሲሆን በኮሮና ቫይረስ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply