January 20, 2017 ቆንጅት ስጦታው ( ይድነቃቸው አዲስ ) . ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አድርጋለው ካለበት ቀን ጀምሮ ስለ ጉዳዩ ያለኝን መረጃ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ ነገሩን ከፈረሱ አፍ እንዲሉ እንደሚከተለው ላካፍላችሁ ወድጃለው። ድራማው የሚጀምረው ጥር 9 2009 ዓ.ም ወደ 10፡55 አካባቢ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በተንቀሳቃሽ ስልኩ ከኢህአዴግ ፅ/ቤት ስልክ የተደወለለት
Source: Link to the Post