ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር ተቀምጦለት የነበረውን ቀነ ገደብ ተራዘመ

ማክሰኞ ሚያዚያ 18 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ኮምኒኬሽን ባለስልጣን ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር አስቀምጦለት የነበረውን ቀነ ገደብ ማራዘሙ ተገለፀ። ባለፈው ዓመት ሐምሌ ላይ ፍቃዱን የወሰደው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከመንግስት ጋር በገባው ውል መሠረት በዘጠኝ ወር ውስጥ ማለትም በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ አገልግሎት…

The post ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር ተቀምጦለት የነበረውን ቀነ ገደብ ተራዘመ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply