ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬዉ እለት በይፋ አስጀምሯል፡፡የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዋር ሳኡሳ፥ ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ዲጂታል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/IAiVYsYxcClmT2D2r5FyF96pK76HeRG2_jdLGyxMAxDhKwtVq--7cAEuCw18NX0tv3R_nfMhG7PgSve9ZfHFjr8p0j1EtEVM1MoqjYB0EkdNvRHO4DNQR4FCb8Do5WaorT5Fl3ah_OpGMkcDQ3CFB9R8_9AOCEB6qP6bGl8xKlNKzYorU9f9JIALRtkxqto048ez5yRvCPuxzXYcXbkGoHLxDnTqIEV5TypuUO5T3COyP_6fqw3i_B3lQeSs6J2hnBW89qIRV12TGogl99vSbjC7c71Cp56W-_9uoJxrEYiYujT_3tnE7VUmlaU-rXaWVqeljbcKzQsT9VjQphEaWw.jpg

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬዉ እለት በይፋ አስጀምሯል፡፡

የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዋር ሳኡሳ፥ ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የራሱን አስተዋጽኦ ለማበረከት እና ተደራሽነቱን ለማስፋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

ሳፋሪኮም ባለፉት ሳምንታት በድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ አወዳይ፣ ጎንደር ፣ሞጆ፣ ሐረር፣ አዳማ፣ ሀረር፣ ቢሾፍቱና ደብረ ብርሃን ከተሞች የኔትዎርክ ሙከራ አገልግሎቱን መጀመሩንም ከኩባንያው የተገኘዉ መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply