ሴታዊነትን በዓውዱ

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። “ልዩነት ቅራኔ አይደለም። ተፈጥሯዊ ልዩነቶች ተፈጥሯዊ የሥራ ድርሻ አመላካቾች እንጂ፣ የበላይነትና የበታችነት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply