ሴቶችን ማሰብ፣ ማነጽ፣ ማስተማር፣ እድል መስጠት ካልቻልን እንደ ሀገር ለመለወጥ ያለን ሕልም ሙሉ አይኾንም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ለነገዋ” የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ፕሮጄክቱ እስካኹን ድረስ አዲስ አበባ ላይ ከተሠሩ ፕሮጄክቶች ሁሉ ድንቅ ነው ብለዋል፡፡ አዲስ አበባ ላይ የታሪክ ስብራታችንን ለመጠገን በአፍሪካ ተወዳደሪ የማይገኝለት የዓድዋ ሙዚዬም መገንባት ተችሏል ነው ያሉት፡፡ በአዲስ አበባ እንጦጦ ፓርክ፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply