ሴቶች ለሰላም መስፈን ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰላም መደፍረስ ጋር ተያይዞ የሴቶችን የጥቃት ተጋላጭነት ለመከላከል ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴቶች ሕጻናት ማኅራዊ ጉዳይ መምሪያ አሳስቧል፡፡ በግጭት ሁኔታዎች ውስጥ ሴቶች ለጾታዊ ጥቃት የበለጠ የተጋለጡ ናቸው። ችግሩን ለመቀነስ ሴቶች ስለ ሰላም መስፈን መምከር የሚችሉበት ዕድል አላቸው፡፡ ሴቶች ከመቸውም ጊዜ በበለጠ አሁን ላይ ለሰላም እና መረጋጋት መሥራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply