“ሴቶች ሠላምን እያስጠበቁ፣ ሀገር እየገነቡ እና ዘርፈ ብዙ ሚናቸውን እየተወጡ ይገኛሉ” በላይ በዛብህ

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት “ዓለም አቀፍ የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን” በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በባሕር ዳር አክብሯል። የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ እንዳሉት ሴቶች በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ለፆታዊ ጥቃት እና ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ የኾኑ የማኀበረሰብ ክፍሎችን የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply