ሴቶች ከሚያሳዩት የሥራ ቁርጠኝነት እና ውጤት አንፃር ሲታይ የውሳኔ ሰጭነት ቦታዎች ላይ ቁጥራቸው እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን የብልጽግና ሴቶች ሊግ ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ :መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ሴቶች ሊግ የ2015 ዓ.ም የዘጠኝ ወር አፈጻጸም እና ሀገራዊ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እየገመገመ ነው። የዘጠኝ ወር ሪፖርቱን ያቀረቡት የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ወይዘሮ አሰለፍ ታደሰ በሪፖርታቸው እንደገለጹት በዘጠኝ ወሩ አፈጻጸም በተለያዩ ጊዚያት በተፈጠሩ መድረኮች ከ 12 ሚሊዮን በላይ ሴቶች የማንቃትና አቅም የማሳደግ ሥራ ተሠርቷል። በውይይት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply