ስለምርጫው የኢትዮጵያውያን ሀሳብ

https://gdb.voanews.com/E2E32B68-D1E3-43A6-963D-09BE3AACD93F_w800_h450.jpg

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። በአንድ በኩል ይሄንን ዴሞክራሲያዊ ክንውን ለማሳካት እየሰራች ያለችው ሀገር በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች መሆኗም ይታያል።

የዚህች ሀገር ዜጎች ተስፋና ሥጋቶች እንደዚሁም የወደፊት ምኞቶች ምንድን ናቸው?

ለሥልጠና አዲስ አበባ የቆዩት የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች በተለያየ ሙያ ላይ የተሰማሩ ዜጎችን አነጋግረዋል።

“እኛ ኢትዮጵያውያን” በሚል ርዕስ የተዘጋጁትና በተከታታይ የሚቀርቡት ቃለ ምልልሶች የዛሬ ትኩረት ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply