ስለአማራ ህዝብ ብሎም ስለሀገር ሲሉ ባንዳዎችን ጥለው ለተሰው ወንድማማቾች ለፋኖ አለነ ኃይሉ ዳምጤ እና ይበልጣል ኃይሉ ዳምጤን ቤተሰቦች መርዳት ለምትፈልጉ! በደቡብ ወሎ መርከብ ተራራ ግምባ…

ስለአማራ ህዝብ ብሎም ስለሀገር ሲሉ ባንዳዎችን ጥለው ለተሰው ወንድማማቾች ለፋኖ አለነ ኃይሉ ዳምጤ እና ይበልጣል ኃይሉ ዳምጤን ቤተሰቦች መርዳት ለምትፈልጉ! በደቡብ ወሎ መርከብ ተራራ ግምባር መስዋዕትነትን የከፈሉት ሁለቱ ወንድማማቾች አለነ ኃይሉ ዳምጤ እና ይበልጣል ኃይሉ ዳምጤ እያንዳንዳቸው ራሳቸውን ያልቻሉ አራት ልጆችን ጥለው ያለፉ ጀግኖቻችን ናቸው። ለአማራ ሕዝብ ክብር እና ነፃነት ሲሉ ዉድ ሕይወታቸውን የሰጡንን ወንድማማቾች ቤተሰብ ለመርዳት በተለያዬ መንገድ ጥያቄ ያቀረባችሁልን ወገኖች በባለቤቶቻቸው እና በልጆቻቸው ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዴት ቅርንጫፍ በተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች በኩል የምትችሉትን ድጋፍ እንድታደርጉ ይሁን። አንዷለም ይበልጣል ኃይሉ & ሰርካለም ጫኔ ነጮ:- 1000 44 68 35 118 አንዷለም አለነ ኃይሉ & ስለናት ተሆነ መንግስቱ:- 1000 44 68 26 868 የአማራ ህዝባዊ ኃይል(ፋኖ)

Source: Link to the Post

Leave a Reply