ስለ ቤተክርስቲያን ገንዘብ !

“ከባንክ አገልግሎት ጋር በተያያዘ በርካታ አሉባልታ ይነሳል፤ቤተክርስቲያን የምትሰራው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ነው።ከዓባይ ባንክ ጋር ሥራ የጀመርነው በህጋዊ አሰራር በጨረታ በተደረገ ሂደት አሸናፊ ሆኖ በመገኘቱ ነው።ከዓባይ ባንክ ይልቅ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በእሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ያለን ገንዘብ ይበልጣል።ዓባይ ባንክ ያለን ገንዘብ ተንቀሳቃሽና ለሰራተኛው የብድር አገልግሎት በማቅረብ ለሰራተኛው የመኪና፣የቤትና የልዩልዩ ግዤዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አገልግሎት የሚሰጥበት የባንክ አገልግሎት ነው። በሌላ በኩል ቤተክርስቲያናችን በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የማይንቀሳቀስ ገንዘብ አስቀምጣለች። በጣም መጠነኛ ገንዘብ በአዋሽ፣ በሕብረትና በአቢሲኒያ ባንኮች አስቀምጣለች፤ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply