
አዲስ የኮሮናቫይረስ ንዑስ-ዝርያ (sub-variant) አሜሪካ ውስጥ ስጋት ሆኗል። በከፍተኛ መጠንም እየተሰራጨ ነው። ሲሆን በዩናይትድ ኪንግደምም እየታየ ነው። ኤክስቢቢ.1.5 የተባለው አዲሱ የኮሮናቫይረስ ዝርያ ኦሚክሮን ቅጥያ ነው። ከኦሚክሮን ቀድሞ አልፋ፣ ቤታ፣ ጋማ እና ዴልታ የተባሉ የቫይረሱ ዝርያዎች ነበሩ።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post