“ስለ ኢትዮጵያ ተፋቀሩ፣ በአንድነትም ኑሩ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልኾች ትናንትን ይረዳሉ፣ ዛሬን ያሳምራሉ፣ ነገንም  ይተነብያሉ። ጥበብ የተቸራቸው በዘመናቸውም፣ ያለዘመናቸውም ስለ ሀገራቸው ያስባሉ፣ ይጠበባሉ፣  ይጨነቃሉ። ልጆቻቸው፣ ወዳጆቻቸው በፍቅር የሚኖሩበትን፣ በአንድነት የሚጸኑበትን፣ የሚከባበሩበትን፣ ኮርተው ሀገር የሚያኮሩበትን፣ ጠላቶቻቸውን ድል የሚመቱበትን፣ ሉዓላዊነታቸውን የሚያስከብሩበትን፣ ነጻነታቸውን የሚያጸኑበትን፣ ሠንደቅ ዓላማቸውን በኩራት የሚያውለበልቡበትን ብልሃት ያስተምራሉ፣ ጥበባቸውን ይነግራሉ፣ ቃል ኪዳናቸውንም ይሠጣሉ፣ አደራቸውንም ያስቀምጣሉ። በዘመናቸው ኃያል ታሪክ ይሠራሉ፣  […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply