
#ስለ እውነት የኖረች፣ ባርነትን የናቀች፣ ብኩርናዋን ያልሸጠች፣ብርቱ የሴት ታጋይ፣ ሀቀኛ የሴት አርበኛ #መስከረም አበራ፤ ሚዲያዎች የጋዜጠኞችን እስር መዘገብ ከፋና ጋዜጠኞች መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው ሲሉ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናግረዋል! Meskerem Abera ለሁለተኛ ጊዜ መታሰሯንስ ሰምተው ይሆን? © መዓዛ መሀመድ #FreeMeskeremAbera “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።”
Source: Link to the Post