You are currently viewing ስለ ክትባት ያልተረጋገጡ የሴራ ትንተናዎችን የሚያሠራጩት ተጽእኖ ፈጣሪ ፓስተር – BBC News አማርኛ

ስለ ክትባት ያልተረጋገጡ የሴራ ትንተናዎችን የሚያሠራጩት ተጽእኖ ፈጣሪ ፓስተር – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6242/live/633d35e0-fc16-11ee-8369-47dc4454b972.jpg

“ክራይስት ኤምባሲ” የተባለው ቤተክርስቲያን መሥራች እና መሪ የሆኑት ናይጄሪያዊው ፓስተር ክሪስ ኦያኪሂሎሜ በስብከታቸው ውስጥ የሚያስተላልፉት መልዕክት ላይ ክስ ይቀርብባቸዋል። በተለይ በክትባት ዙሪያ የሚያሠራጩት የሴራ ትንተና በተለያዩ የአፍሪካ አገራት የሚገኙ ተከታዮቻቸውን ጤና አደጋ ላይ የሚጥል ነው እየተባለ ነው። ፓስተሩ ምን አሉ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply