# ስለ ጀግናው አርበኛ በላይ ዘለቀ! መስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በኢትዮጵያ የጀግኖች ታሪክ እንደ አርበኛ በላይ ዘለቀ ላቀው የሚያስቀና ታሪክ ያለው ስለመኖሩ እንጃ! በላ…

# ስለ ጀግናው አርበኛ በላይ ዘለቀ! መስከረም 8 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) በኢትዮጵያ የጀግኖች ታሪክ እንደ አርበኛ በላይ ዘለቀ ላቀው የሚያስቀና ታሪክ ያለው ስለመኖሩ እንጃ! በላይ ዘለቀ “ከእኔ ነው፣ ከእኔ ነው” የሚባልለት እንጂ፣ “ከእኔ አይደለም፣ ከእኔ አይደለም!” ሲባል አይቸም ሰምቸም አላውቅም። በጀግንነቱ፣ በሀገር ፍቅሩ፣ በተጋድሎው ያገኘው ገናናነት ሁሉም የእኔ በሆነ እንዲለው አድርጎታል። ያስቀናል! ደግሞም ደስ ይላል። መታደልም ነው! አንድም ኃይል “በላይ እንዲህ አድርጎልኛል እንጂ፣ እንዲህ አድርጎኛል” የማይለው ጀግና መሆኑ ትልቅ ጸጋ ነው። ትልቅ የሀገር ሀብት!👌 ያው “እናቴ አንዴ በላይ ብላኛለች” ብሏል በላይ ዘለቀ ላቀው! ©ጋዜጠኛ በላይ ማናየ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply