ስለ ጣና ሐይቅና አካባቢው የጥናት፣ ምርምር እና የዕውቀት ማዕከል ተቋቋመ

የጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ፣ የጣና ሐይቅና አካባቢውን የጥናት ምርምር መረጃና ማስረጃዎች ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የዕውቀት ማዕከል ማቋቋሙን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል። ኤጀንሲው መሠረቱን ጀርመን አገር በማድረግ በተፈጥሮ እና በብዝኃ ሕይዎት ላይ ከሚሠራ ‹ናቡ› ከተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply