ስለ ፌደራል መንግሥትና የትግራይ ክልል ግጭት ማን ምን አለ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11697/production/_114791317_8376c5ad-46c0-4dcd-999b-2b37503e58d0.jpg

በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥት የነበረው ውጥረት ወደ ግጭትን ማምራቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ እና ሌሎችም አካላት መግለጫ አውጥተዋል። እነዚህ አካላት ውጥረቱ እንዲረግብ፣ ሁለቱም አካሎች ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጡና ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ እንዲሰጥ አሳስበዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply