ስልታዊ ማፈግፈግ ወይስ ስልታዊ አማራን ማድቀቅ?

“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ ወታደራዊ አሻጥር የሚሠራው በወታደራዊ አመራሩ ያውም ከአመራሩም በተወሰነው ክፍል እንጂ በምስኪኑና ህይወቱን ለሀገሩ ሊገብር በቆረጠው ተዋጊው ኃይል አይደለም። በተወሰኑ አመራሮች የሚፈፀሙ አሻጥሮች እንዳይነገሩ በመፈለግ ሆን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply