You are currently viewing ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የራያ አላማጣ እና የአካባቢው ፋኖዎች ተመርቀዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ   የካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም        አዲስ አበባ ሸዋ  ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የራ…

ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የራያ አላማጣ እና የአካባቢው ፋኖዎች ተመርቀዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የራ…

ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የራያ አላማጣ እና የአካባቢው ፋኖዎች ተመርቀዋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የራያ አላማጣ እና የአካባቢው ፋኖዎች በራያ ቆቦ ከተማ የካቲት 15/2014 በድምቀት ተመርቀዋል። አሸባሪው እና ወራሪው የትሕነግ ቡድን በኃይል እና በመንግስታዊ ሴራ ጭምር ተመልሶ በያዛቸው የራያ አላማጣ፣ ዋጃ እና ጥሙጋ አካባቢዎች ያሉ አማራዎች ላለፉት 30 ዓመታት የተፈጸመባቸው ህልቆ መሳፍርት የሌለው ግፍ ዛሬም እንዲደገም የተፈቀደ ይመስል ድረሱልን እያሉ እየጮሁ ሳለ በባርነት እንዲኖሩ ተደርጓል የሚሉ ብዙዎች ናቸው። ይህ ግፍ እና በደል በቃን ያሉ እና ከማንነት የግድያ ጥቃት ሸሽተው ወደ ራያ ቆቦ የመጡ የአካባቢው በርካታ ወጣቶች ናቸው ሲያደርጉት የነበረውን ስልጠና አጠናቀው የተመረቁት።

Source: Link to the Post

Leave a Reply