ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የመንግስትን መሬት ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የመንግሰትን መሬት ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩ ሦሶት ግለሰቦችን በእስራት እና በገንዘብ መቅጣቱን የቦረና ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ ፉንጊቻ ዴንጌ፣ 2ኛ አብዱልአዚዝ አሊ፣3ኛ ሁሴን አሊዮ የተባሉ ሲሆኑ፤ በሞያሌ…

The post ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የመንግስትን መሬት ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply