”ስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳርን እንጀምረዋለን፤ ትውልድ ይጨርሰዋል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ከተማን ”በስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳር” ፕሮጀክት ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኚዎች ሳቢ እና በዙሪያዋ ለሚገኘው ሕዝብም መልካም አርዓያ እንድትኾን ለማድረግ ሥራ ተጀምሯል። ”ስማርት ሲቲ” (ዘመናዊ ከተማ) የሚለውን ቅጽል በመጠቀም ስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳር በሚል ተመሳሳይ መጠሪያ ለነዋሪዎቿ ምቹ፤ ለእንግዶቿ ተናፋቂ ባሕር ዳርን የማልማት እና የማዘመን ፕሮጀክት ተወጥኗል። ለዚህም ፕሮጀክት ተቀርጾ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply