
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት የትጥቅ ማስፈታት እና ከፌደራሉ ሠራዊት ውጪ ያሉ ኃይሎችን የማስወጣት ሂደት በይፋ መጀመሩን የአፍሪካ ኅብረት ተቆጣጣሪ አካል ገልጸ። ሁለቱ ወገኖች በፕሪቶሪያ እና ናይሮቢ ላይ የደረሱትን ስምምነት ተግባራዊነት በተመለከተ የኅብረቱ ተቆጣጣሪ ቡድን ማክሰኞ ዕለት መቀለ ላይ መግለጫ የሰጠ ሲሆን፣ በዚህም ከሁለቱም ወገኖች የሚጠበቀው ተግባር መጀመሩን አሳውቋል።
Source: Link to the Post