“ስምምነቱ ኢትዮጵያ ያለባትን ስር የሰደደ የባሕር በር የማጣት ችግር ለመቅረፍ የተደረገ ጥረት ነው” ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ኢትዮጵያ የባሕር በር አለማግኘት የደኅንነት እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ፈጥሯል ብለዋል። በዚህ ምክንያት የመልክአ ምድራዊ እስረኝነቱ መሰበር አለበት። ይህንን ለመስበር ደግሞ ኢትዮጵያ አማራጮችን በመፈለግ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ከሶማሌላንድ ጋር ተፈራርማለች። እንደ ዳይሬክተር ጀኔራሉ ገለጻ ከሱማሌላንድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply