You are currently viewing ስሟን በሚዲያ ለመጥራት የምትፈራው የኪም ጆንግ ኡን ሴት ልጅ ማን ናት? – BBC News አማርኛ

ስሟን በሚዲያ ለመጥራት የምትፈራው የኪም ጆንግ ኡን ሴት ልጅ ማን ናት? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/fe48/live/18bffc10-8c54-11ed-888e-5f7a68a59acb.jpg

ልጅቱ የአባቷ ተተኪ እንደምትሆን ብዙዎች ትንቢት መናገር ጀምረዋል። ምክንያቱም ኪም ያለ ምክንያት ለስንት ዘመን ከሚዲያ አይደብቋትም ነበር። ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላ ሴት ልጃቸውን ወደ አደባባይ እንዲያወጧት ያደረጋቸው አንዳች ቁም ነገር ቢኖር ነው ይላሉ ጠርጣሪዎች። ይቺ የኪም ሴት ልጅ በአገሬው ሚዲያ ስሟ ብቻ አይደለም ያልተጠቀሰው፤ ዕድሜዋም ተጠቅሶ አያውቅም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply