
ስብሰባ ተጠርቷል! ከትናንት ጀምሮ የፌስቡክ የቴሌግራም እና ቲክቶክ ድረገፆች መዘጋታቸው ይታወቃል። መንግስት በዛሬው እለት ሁሉንም ትምህርት ቤቶች አዘግቶ መምህራንን ስብሰባ ጠርቷል። በተጨማሪም የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ስብሰባ እንደተጠሩ የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። የኢትዮጵየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የካቲት 5 ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቷ ይታወሳል። © አሚማ
Source: Link to the Post