ስቲቭ ኩፐር የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ የቀድሞው የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሃላፊነቱን የተረከቡት የሶስት ዓመት ኮንትራት ተፈራርመው ነው።ሌስተር ሲቲ ከኤንዞ ማሬስካ ከተለያየ ጀ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/U3rXp3pGwHTXsx0FSlJYLFnBjeRlW62Kg7pdLdd0lvZE4Bm2gQYhMc_dye0I7qWoMgQhR7u_hdQdxXE3yChfY3380vdKROgkV8UvsB3ne-WjK4vpzu4N_TVyoVN0xS2KmyeAqeyA_771949fIlT0UWpfK03jWBvGA3YYsiLfHhy_EvlSsPuRlGMjIJR-ch8cc9iLCWpFZcwiU8KqA-AFrwX3-SOYN4JZlNbFkTsjOryAxwav-WueVoKqZfv3Fw7BHy3-B5jRWvA3ubTvT3c55iiRnmYo3c4EcBH3Cp_nlH3ftwcE_Lk-M0Q76wEeyCHnJDxDPVp5KnGsQkvNdH3NGg.jpg

ስቲቭ ኩፐር የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

የቀድሞው የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሃላፊነቱን የተረከቡት የሶስት ዓመት ኮንትራት ተፈራርመው ነው።

ሌስተር ሲቲ ከኤንዞ ማሬስካ ከተለያየ ጀምሮ አሰልጣኝ ሲያፈላልግ ቆይቷል።

ኩፐር “የሌስተር አስልጣኝ ሆኜ በመሾሜ ከፍ ያለ ክብር ተሰምቶኛል” ብለዋል።

በአቤል ጀቤሳ

ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply