“ስንተባበር የማንመክተው ችግር በድል የማንወጣው ፈተና የለም” የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተያዘውን ዕቅድ ከቀኑ 10 ሰዓት በፊት በማጠናቀቅ በድል ተወጥተናል ሲሉ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገልጸዋል። መላው የክልሉ ሕዝብ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሚሰጠውን የምጣኔ ሃብት፣ የሥነ ምህዳር፣ የኢኮ ቱሪዝም እና ዘርፈ ብዙ የልማት ጠቀሜታዎች በመረዳት ላደረገው ርብርብ በክልሉ መንግሥት ስም የአማራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply