“ስንወያይ፣ ስንመካከር እና ስንደማመጥ ችግሮቻችን ሁሉ ከኛ በታች ይሆናሉ” ዶ.ር መንገሻ ፈንታው

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶ.ር መንገሻ ፈንታው ከሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በክልላችን የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ላይ የተመደበው አዲስ አመራር ሕዝባችን ያጋጠመውን ፈተና በድል መወጣት እንዲችል መላው ሕዝብ ድጋፍ ሊያደርግለትና ፈጥነን ወደ ጋራ ልማትና ብልጽግና ልንገባ ይገባል ብለዋል። ሀገራዊና ክልላዊ መግባባት በመፍጠር ሕዝባችን የገጠመውን ፈተና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply