“ስንፍና ቀለብ አይኾንም” አርሶ አደር አለሙ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማረስ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡ በዚህም አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዙር እርሻ መታረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ አርሶ አደር አለሙ ወሌ በዳንግላ ወረዳ የውንብሪ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከሦስት ሄክታር መሬታቸው ውስጥ ሁለት ሄክታሩን አርሰውታል፡፡ አርሶ አደር አለሙ ማሳቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply