You are currently viewing “ስኬታማ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የምሆን ይመስለኛል…” አኖልድ ሽዋዝኒገር – BBC News አማርኛ

“ስኬታማ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የምሆን ይመስለኛል…” አኖልድ ሽዋዝኒገር – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/be16/live/c7d6dcc0-734c-11ee-a503-4588075e3427.jpg

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት ነው የተወለደው። አባቱ በናዚ ሠራዊት አገልግለዋል። እናቱ በመከራ ተራምደዋል። እሱ ድህነት አሳርሮ ቆልቶት ነው ያደገው። በልጅነቱ የሚበላው አጥቶ ርቦታል። “ያ አስቸጋሪ ረሃብ ነው በኋለኛው ሕይወቴ ለስኬት እንድራብ ያደረገኝ” ይላል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply