ስኬታማ የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለማስቀጠል ክልሎች የእርስ በእርስ የፓለቲካ ሥራ ግንኙነታቸውን ማጠናከር አለባቸው ተባለ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በግምገማ መድረኩ የሁሉም ክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር የዘርፉ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በመድረኩ የብልጽግና ፖርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን የብልጽግና ፓርቲ የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply