#ስዮም ተሾመ በፊደራል ፖሊስ ላይ ወርጅብኝ አወረደ!! ሙክታርን ይቅርታ ጠየቀ። *እስሩም ክሱም ህግ ማሰከበሩም የዉሸት ነዉ! * ህግ የማያከብር ህግ ማስከበር አይችልም! *የፊደራል ያለ ፖሊ…

#ስዮም ተሾመ በፊደራል ፖሊስ ላይ ወርጅብኝ አወረደ!! ሙክታርን ይቅርታ ጠየቀ። *እስሩም ክሱም ህግ ማሰከበሩም የዉሸት ነዉ! * ህግ የማያከብር ህግ ማስከበር አይችልም! *የፊደራል ያለ ፖሊስ ወጠጤ ፖሊስ ነዉ!… *ቆሻሻ የማይበስሉ እንኩሮ እድሜልክ የማይሻሻሉ ገፈት የማይጠሩ አንድ ጭቅላት ያለዉ ፖሊስ ይጠፋል *ወያኔ ጓዙን ጠቅሎ ገብቷል! ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን እዉጭ ታሳድራለች ሆኖ ነዉ እንጅ እነ መስከረም አበራ፣መአዛ መሀመድ፣አቶ ታዲዮስ ታንቱ፣ሰለሞን ሹምዬ እና ሌሎች የታፈነቱ ጋዜጠኞች #ስዩም_ተሾመ እንደተናገረዉ ቢናገሩ ዝልዝለዉ ነበር የሚሰቅሏቸዉ!! ስዩም ተሾመ ከስር በምትሰሙት ቢዳዮ የተናገራቸው ሃሳቦች ናቸው። መስከረም አበራ በምትፅፈዉ ፅሁፍ ማራሻል ብርሀኑ ጁላን እና ጀ/ል አበባዉን እያሸማቀቀች ነዉ ብሎ የከሰሰ ፓሊስ ስዩም ተሾመ በአደባባይ በግልፅ የተናገረዉ የፌደራል ፖሊስን አያሸማቅቅም? @ፋሲሎ እንዳለው

Source: Link to the Post

Leave a Reply