
ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ በተለያየ ምክንያት የተሰደዱ ወጣቶች ለመኖሪያነት ከሚመርጧቸው የምሥራቅ አፍሪካ አገራት መካከል አንዷ ኡጋንዳ ነች። እነዚህ ወጣቶች ወደ ሌላ ሦስተኛ አገር የመሄድ ዕል እስኪያገኙ ድረስ ከዘመድ ወዳጆቻቸው የሚላክላቸውን ገንዘብ እየጠበቁ ያለሥራ ይኖራሉ። ከመጡበት አገር በሰለጠኑበት ሙያ ሥራ የማግኘት ዕድል እምብዛም ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post