ዩናይትድ ኪንግደም በቅርቡ በርካታ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለመላክ እየተሰናዳች ነው።
በአንጻሩ ቢቢሲ በደረሰው መረጃ ከዚህ ቀደም ወደ ሩዋንዳ ተሰደው የነበሩ አሁን ተመልሰው ወደ አውሮፓ እየገቡ ነው። በተለይም ከእስራኤል በተመሳሳይ መንገድ ወደ ሩዋንዳ ያቀኑት አሁን መኖርያቸው አውሮፓ ሆኗል። እንዴት ይህ ሊሆን ቻለ? የሦስት ኤርትራዊያንን ታሪክ እነሆ፦

Source: Link to the Post