ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ ያለው የወባ ሥርጭት ከባለፉት ዓመታት 50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ የወባ ስርጭት በከፍተኛ ኹኔታ በመጨመር ላይ ይገኛል። በአማራ ክልልም በተለይም ደግሞ በጎንደር እና በጎጃም አካባቢዎች ሥርጭቱ እየጨመረ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል። በክልሉ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ባሉት ወራት መጠነኛ […]
Source: Link to the Post