ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ደሃያ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊመለስ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማንቸስተር ዩናይትድ ዴቪድ ደሃያን መልሶ ለማስፈረም ተቃርቧል ተብሏል። ደይሊ ሜይል የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ማንቸስተር ዩናይትዶች ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ መልሰው ለማስፈረም የፈለጉት ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሪ ኦናናን በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ስለሚያጡት ነው። እንደዘገባው ከኾነም ዩናይትዶች በሁለተኛ እና ሦስተኛ ግብ ጠባቂዎቻቸው እምነት የላቸውም። እናም ደሃያን ወደክለባቸው መልሰው የኦናናን የቀዳሚነት ቦታ ለመስጠት ወስነዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply