ሶሪያ ከእስራኤል የሚሳኤል ጥቃት ተሰነዘብኝ አለች።እንደ ሶሪያ ከሆነ በእስራኤል ጥቃት ሳቢያም ሁለት በረራዎች በደህንነት ስጋት መዘግየታቸውንም አስታውቃለች። በእስራኤል በኩል የጥቃት ኢላማ…

ሶሪያ ከእስራኤል የሚሳኤል ጥቃት ተሰነዘብኝ አለች።

እንደ ሶሪያ ከሆነ በእስራኤል ጥቃት ሳቢያም ሁለት በረራዎች በደህንነት ስጋት መዘግየታቸውንም አስታውቃለች።

በእስራኤል በኩል የጥቃት ኢላማ የነበሩት የሶሪያ እና የኢራን ወታደራዊ ማእከላትን እንደነበር የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የሶሪያ መከላከያ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ከሆነ የተቃጣበትን በርካታ የሚሳኤል ጥቃት ተከትሎ የማክሸፍ እርምጃ የወሰደ ሲሆን በኤርፖርት አካባቢ የወደቁት ግን ጉዳት ማድረሳቸውን አልሸሸገም።

አር ቲ እንደዘገበው።

በአብዱሰላም አንሳር

ግንቦት 13 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply