ሶስተኛው ውይይት ጥቅምት 11 እና 12 2016 ዓ.ም በግብጽ ካይሮ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ አለመግባባታቸውን ለመፍታት ካሳለፍነው ነሀሴ ጀምሮ ውይይት መጀመራቸዉ ይታወቃል።
ሁለተኛው የሶስትዮሽ የቴክኒክ ባለሙያዎች ውይይት በቅርቡ በአዲስ አዲስ አበባ መካሄዱ የሚታወስ ነዉ፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 01 ቀን 2016 ዓ.ም
Source: Link to the Post