ሸማቹን እና አርሶ አደሩን በማገናኘት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኑሮ ውድነት ማረጋጋት እንደሚቻል የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ጎንደር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር እና አካባቢው ሰፊ ምርት ያለበት ቢሆንም ያልተገባ የንግድ ሰንሰለት መኖሩ የኑሮ ውድነቱ እንዲባባስ እንዳደረገው አስተያየታቸውን የሰጡን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ የኑሮ ውድነቱ ከዕለት ዕለት እየጨመረ መምጣቱ ማኅበረሰቡን እንዲማረር አድርጎታል ብለዋል። አማራ ሚዳያ ኮርፖሬሽን በጎንደር አራዳ ገበያ ተገኝቶ ለመታዘብ እንደሞከረው ነጭ ሽንኩርት በእስር ከአርሶ አደሩ በ30 ብር ሲሸጥ ነጋዴው ደግሞ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply